ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ

ዓክልበ. - ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት፣ ማለት ከ1 ዓመተ ምኅረት (ወይም 9 እ.ኤ.አ.) በፊት
ገ.፣ ግ. - ገደማ / ግድም - አመቱ ልክ ሳይሆን አካባቢው ነው። ከ1000 ዓክልበ. ወደ ቀድሞ እየሔደ፣ የአመቶቹ አቆጣጠር በልክ እርግጥኛ አይደሉምና የታሪክ ሊቃውንት ብዙ ጊዜ አይስማሙም።

ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት

ለማስተካከል

ጥንታዊው ዘመን

ለማስተካከል
  • 3125 ግ. - የሴት ወገን ወደ ከንቲያመንቱ ልጆች ሄዶ ይከለሳሉ።
  • 3104 ገደማ - የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳግብጽ ተሠራ፤ የጊንጥ ዱላ። የከንቲያመንቱ እና የሴት ወገኖች ክልሶች (ኦሪታውያን ወይም ደቂቃ ሔሩ) ተነሡ።
  • 3101 ግ - ሜኒ (ሜኒስ ወይም ናርመር) መጀመርያ የመላው ግብጽ ፈርዖን ሆነ።
  • 3089 ግ. ሜኒ (ናርመር) በውግያ ሞተ። ለ10 ወራት ግብጽ ያለ ንጉሥ ቆይቶ በመጨረሻ ከንቲያመንቱ-ሔሩ-ቴቲ እንደ ፈርዖን በጉባኤ ተመረጠ። ጽሕፈት ተለማ፤ ሰብአዊ መሥዋዕት ተጀመረ፤ ሊቃውንት ያልሆኑ ሰዎች ከግብጽ ወደ ምዕራብ፣ ደቡብና ምሥራቅ (ዮርዳኖስ) ሸሹ።
  • 3080 ግ. - ጀር ኢቲ ነገሠ፤ ሰባአዊ መሥዋዕት ተስፋፋ፤ ደቂቃ ሔሩ በሴትጀት ሠፈር (የበኋላ ከነዓን) ላይ ዘመቱ።
  • 3075 ግ. - ጀት ነገሠ።
  • 3070 ግ - ደን ሰምቲ ነገሠ። የክልሶች ቁጥር ተጨመረ፤ ጭቆና በሴት ወገን ላይ ተደረገ።
  • 3054 ግ. - መርባፐን ነገሠ።
  • 3048 ግ. - ሰመርኅት ነገሠ፣ ሚኒስትሩ ሄኑካ ለደቂቃ ሔሩና ለሴት ወገን ምልክት አቀረበ።
  • 3044 ግ. - ቃአ ነገሠ፤
  • 3037 ግ. - ሆተፕ ነገሠ፤ መጀመርያ በስሜን የሆነው የንጉሥ መቃብር።
  • 3032 ግ. ነብሬ ነገሠ፤ የቅርጽ ምስል ሥራ ተጀመረ።
  • 3029 ግ. - ኒነጨር ነገሠ፤ የላሞች ቁጠራ በየዓመቱ ተደረገ።
  • 3014 ግ. - ሰነጅ ነገሠ፤ ከሔሩ ሃይማኖት ርቆ ስሙ በሰረኅ ሳይሆን አዲስ ምልክት ካርቱሽ ፈጠረ፤ ነፈርካሬ እና ነፈርካሶካር ግን ለትንሽ ዘመን በስሜን ግብጽ ነገሡ።
  • 3007 ግ. - ሔሩ-ፔሬንመዓት ሰኅሚብ አዲስ የሰረኅ ስም ሴት-ፐሪብሰን አወጣ፣ በደቡብና ስሜን ግብጽ መካከል ብሔራዊ ጦርነት።
  • 2996 ግ - ሔሩ-ኅሠኅም 2ቱን አገራት እንደገና አዋኅደ፣ ስሙም ሔሩ-ሴት-ኅሰኅምዊ ሆነ። ከዚህ ጀምሮ የንጉሥ ስም በካርቱሽ ሳይሆን በሰረኅ ብቻ ሆነ።
  • 2987 ግ. - ነጨሪኸት (ጆሠር) በግብጽ ነገሠ። ዘመቻ በሲና አገር ላይ ተደረገ፣ ረኃብ ሆነ። መጀመርያው ሀረም መቃብር ተሠራ፤ በጸሐፈ ትዕዛዙ ኢሙጤስ (ኢምሆተፕ) ታቀደ። ኢሙጤስ የቀዶ ጥገና እና የመስኖ ሥራ አስተማረ።
  • 2977 ግ. - ሳናኅት ነብኃ ነገሠ፤ ጉዞዎች ወደ ሲና ተቀጠሉ፣ ከዚህ ጀምሮ የንጉስ አርማ በካርቱሽና ሰረኅ አንድላይ ይታያሉ።
  • 2975 ግ. - ሰኅምኅት ጆሰርቲ ነገሠ፤ ጉዞ ወደ ሲና ተድረገ፤ ሀረሙም በኢሙጤስ ታቀደ።
  • 2973 ግ - ኅባ ነብካሬ ነገሠ።
  • 2972 ግ. ነፈርካ ነገሠ፤ ካርቱሽ ብቻ ነበረው፤ የተያያዘ ጽሕፈት ተለማ።
  • 2971 ግ - ሁኒሲት ነገሠ፤ ካርቱሽ ብቻ ነበረው።
  • 2967 ግ. - ስነፈሩ ነገሰ፤ ሰረኅ በካርቱሽ አጠገብ ተመለሠ፤ ባህርን ሊሻገር የሚችል መርከብ ኃይል ነበረ፤ ዘመቻ በምዕራብና ደቡብ ጊረቤቶች ላይ ተደረጉ፤ 3 ሀረሞች ተሠሩና መዝገቦች ተሳኩባቸው።
  • 2955 ግ. - ኁፉ ነገሠ፤ 1ኛው ታላቁ ሀረም ተሠራ። ዘመቻዎች ወደ ምሥራቅ፣ ምዕራብና ስሜን አገሮች ላይ አደረገ።
  • 2938 ግ. - ረጀደፍ ነገሠ፤ እኅቱን አገባ
  • 2927 ግ. - ኅፍሬ ነገሠ፤ እህቱን አገባ፤ 2ኛው ታላቅ ሀረምና የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ ተሠሩ።
  • 2914 ግ. መንካውሬ ነገሠ፤ እህቱን አገባ፤ 3ኛው ታላቅ ሀረም ተሠራ።
  • 2903 ግ - ሸፕሰስካፍ ነገሠ። በመስተባ መቃብር እንጂ በሀረም አልተቀበረም፤ ሀረሞች ግን የሀገሩን ግቢ ለማከፋፈል ጠቀሙ።
  • 2901-2872 ግ. - የፀሐይ መቅደስ ዘመን፤ ፈር ዖኖች ቤተ መቅደሶች ለፀሐይ አምላክ (ሬ) ሠሩ።
  • 2901 ግ - ኡሠርካፍ ነገሠ፤
  • 2898 ግ. - ሳሁሬ ነገሠ።
  • 2891 ግ. - ነፈሪርካሬ ነገሠ
  • 2886 ግ. - ሸፕሰስካሬነፈረፍሬ ነገሡ።
  • 2884 ግ. ኒዩሠሬ ነገሠ።
  • 2876 ግ. - መንካውሆር ነገሠ።
  • 2875 ግ. - ጀድካሬ ነገሠ።
  • 2853-2770 ግ. - የሀረም ጽሕፈቶች ዘመን። የፈርዖን ወገን (ደቂቃ ሔሩ ወይም ኦሪታውያን) በሴት ወገን ቅሬታ ላይ ማደን አደረገ።
  • 2853 ግ. - ኡናስ ነገሠ።
  • 2842 ግ. 2 ቴቲ ነገሠ።
  • 2836 ግ. - 2 ቴቲ በወታድሮቹ ተገድሎ ኡሠርካሬ ዙፋኑን በግፍ ያዘ።
  • 2835 ግ. - 1 ፔፒ፣ የ2 ቴቲ ልጅ። በዘመኑ ዘመቻ ወደ ደቡብና ምሥራቅ ይደረጋል።
  • 2810 ግ - 1 መረንሬ፤ ዘመቻ ወደ ደቡብ አደረገ።
  • 2805 ግ. - 2 ፔፒ ነገሠ። በርሱ ዘመን አንድ አጭር ሰው ከፑንት አገር ተማርኮ ወደ ግቢው ተወሰደ።
  • 2774 ግ. ልጁ 2 መረንሬ ነገሠ፤ ምናልባት በግድያ ሞተ።
  • 2773 ግ. ነፈርካሬ ነቢ ነገሠ - የ2 ፔፒ ሌላ ልጅ
  • 2772 ግ. - ቃካሬ ኢቢ ነገሠ።
  • 2770 ግ. - ነፈርካውሬ ነገሠ። ሸማይ ጠቅላይ ሚኒስትር ተደረገ።
  • 2766 ግ. ነፈርካውሆር ነገሠ።
  • 2764 ግ. ዋጅካሬ፤ ጸጥታ ለመመልስ ሞከረ። ሸማይ አርፎ ልጁ ኢዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ።
  • 2763 ግ. - የቀድሞ ግብጽ መንግሥት መጨረሻ

25ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

24ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

23ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

22ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

21ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

20ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 1999 ዓክልበ. ግ. - ቻይና ነገሠ።
  • 1991 ዓክልበ. ግ. - ረሃብ በመካከለኛው ምሥራቅ።
  • 1986 ዓክልበ. ግ. - የኤላም ንጉሥ ኩቲክ-ኢንሹሺናክአካድን ቅሬታ ያዘ።
  • 1985 ዓክልበ. ግ. - የኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ጉታውያንን አስወጣቸውና መንግሥት ገዛ። ታይ ካንግ በቻይና ነገሠ።
  • 1984 ዓክልበ. ግ. - ኡር-ናሙ ኡሩክን አሸነፈና በኡር መንግሥት ገዛ።
  • 1983 ዓክልበ. ግ. - የኡር-ናሙ ሕግጋት ወጡ።
  • 1982 ዓክልበ. ግ. - 1 ሰኑስረት ከአባቱ ጋራ በጋርዮሽ ፈርዖን ሆነ፣ በሊብያ ዘመተ።
  • 1981 ዓክልበ. ግ. - ዦንግ ካንግ በቻይና ነገሠ።
  • 1974 ዓክልበ. ግ. - ኡር-ናሙ በጉቲዩም ላይ ዘመተ፤ ሥያንግ በቻይና ነገሠ; አድግላግ በኩሽ ነገሠ።
  • 1972 ዓክልበ. ግ. - ፩ ሰኑስረት ለብቻ ፈርዖን ሆነ።
  • 1966 ዓክልበ. ግ. - ሹልጊ በኡር ነገሠ።
  • 1964 ዓክልበ. ግ. - ፩ ሰኑስረት በኩሽ መንግሥት ላይ ዘመተ፤ ካርግጎጆሰን ነገሠ።
  • 1954 ግ. - አድጋላ በኩሽ ነገሠ።
  • 1946 ዓክልበ. ግ. - ተዋጊው ሃን ዥዎ የቻይናን ንጉሥ ሥያንግን አስገደለው፤ ለጊዜው ንጉሥ አልነበረም።
  • 1944 ዓክልበ. ግ. - ሹልጊ እራሱን አምላክ ብሎ አዋጀ።
  • 1937 ዓክልበ. ግ. - 2 አመነምሃት ለብቻ ፈርዖን ሆነ።
  • 1924 ግ. - ባኩንዶን (ላከንዱን) በኩሽ ነገሠ።
  • 1919 ዓክልበ. ግ. - ኦሳጉ በጎጆሰን ነገሠ።
  • 1918 ዓክልበ. ግ. - አማር-ሲን በኡር ነገሠ።
  • 1914 ዓክልበ. ግ. - 1 ፑዙር-አሹርአሦር ነገሠ።
  • 1909 ዓክልበ. ግ. - ሹ-ሲን በኡር ነገሠ።
  • 1907 ዓክልበ. ግ. - ሻሊም-አሁም በአሦር ነገሠ።
  • 1906 ዓክልበ. ግ. - ሃን ዥዎ ተሸንፎ ሻውካንግ የቻይና ንጉሥ ሆነ።
  • 1905 ዓክልበ. ግ. - 2 ሰኑስረት ለብቻው ፈርዖን ሆነ።
  • 1902 ግ. - ናከህቲ ካልነስ በሳባ ነገሠ፤ ኢሉሹማ በአሦር ነገሠ።
  • 1901 ዓክልበ. ግ. - ኢቢ-ሲን በኡር ነገሠ።

19ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

17ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

16ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

14ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

13ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

12ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 1195 ዓክልበ. - መሊ-ሺፓክ በካርዱንያሽ ነገሠ።
  • 1190 ገ. - የኬጢያውያን መንግሥት በሙሽኪ (ፍሩጋውያን) ግፊት ወደቀ።
  • 1186 ዓክልበ. - 1 አሹር-ዳን በአሦር ነገሠ። ዮፍታሔአሞንን ሰዎች አሸነፈ፣ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
  • 1184 ዓክልበ. - የኤላም ንጉሥ ሹትሩክ-ናሑንተ ከካሳውያንን ጋር ሲዋጋ የሃሙራቢ ሕገጋት የተጻፈበትን ድንጋይ ከመማረኩ በላይ የማርዱክና የማኒሽቱሹ ጣኦታትና የናራም-ሲን ሐውልት ወደ ሱስን ማረከባቸው።
  • 1180 ዓክልበ. - ማርዱክ-አፕላ-ኢዲና በካርዱንያሽ ነገሠ። ኢብጻን በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
  • 1173 ዓክልበ. - ኤሎም በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
  • 1166 ዓክልበ. - ኤንሊል-ናዲን-አሔ በካርዱንያሽ ነገሠ።
  • 1164 ዓክልበ. - ዛባባ-ሹም-ኢዲና በካርዱንያሽ ነገሠ።
  • 1163 ዓክልበ. - የኤላም ንጉሥ ሹትሩክ-ናሑንተ ካሳውያንን በፍጹም ድል አደረጋቸው።
  • 1163 ዓክልበ. - ዓብዶን በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
  • 1155 ዓክልበ. - እስራኤል ለፍልስጥኤም ተገዛ።
  • 1141 ዓክልበ. - 1 አሹር-ረሽ-ኢሺ በአሦር ነገሠ።
  • 1140 ዓክልበ. - የአሦር ንጉስ 1 አሹር-ረሽ-ኢሺ በአሞራውያን አገር በባቢሎንን ንጉሥ 1 ናቡከደነጾር ላይ አሸነፈ።
  • 1135 ዓክልበ. - እስራኤል በሶምሶን መሪነት ለፍልስጥኤም ተገዛ።
  • 1130 ግ. - ሱስን ለባቢሎን ንጉሥ ለ1 ናቡከደነጾር ወደቀና የኤላም ንጉሥ ሑተሉሽ-ኢንሹሺናክ ወደ አንሻን ሸሸ።
  • 1122 ዓክልበ. - 1 ቴልጌልቴልፌልሶር በአሦር ነገሠ።
  • 1115 ዓክልበ. - ኤሊ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።

11ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 1076 ዓክልበ. - ፍልስጥኤማውያን ታቦትን ማረኩ።
  • 1075 ዓክልበ. - ሳሙኤል ፍልስጥኤማውያንን አሸንፎ ታቦት ወደ ቂርያት ሔደ።
  • 1055 ዓክልበ. - ሳኦል በእስራኤል ነገሠ።
  • 1015 ዓክልበ. - ዳዊት በእስራኤል (ኬብሮን) ነገሠ።
  • 1008 ዓክልበ. - ዳዊት በኢየሩሳሌም ነገሠ።

10ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

9ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

8ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 784 ገ. - አልያቴስልድያ ነገሠ።
  • 755 - አሦር በብሔራዊ ጦርነት ተይዞ ባቢሎን በንጉሱ ናቦፖላሣር መሪነት ነጻነቱን አዋጀ።
  • 753 ዓክልበ. (ሚያዝያ) - ፎሐ (ፑሉ) የሚባል አለቃ የአሦር መንግሥት ቀምቶ 3 ቴልጌልቴልፌልሶር ተብሎ ንጉስ ሆነ።
  • 751-725 - የኤላም ንጉሥ ሑምባኒጋሽ ነገሠ።
  • 748 - ቴልጌልቴልፌልሶር አርፋድን አጠፋ፤ ሐማትንም ያዘ።
  • 746 - ቴልጌልቴልፌልሶር ፊልሥጥኤምን ወርሮ የእስራኤልን ንጉስ ምናሔምን 1000 መክሊት ብር አስገበረ።
  • 740 - የእስራኤል ንጉስ ፋቁሔሶርያ (አራም) ንጉስ ረአሶን ጋራ አደጋ በይሁዳ ላይ ሲጣሉ የይሁዳ ንጉሥ አካዝ የመቅደሱን ወርቅ ሰጥቶ ከቴልጌልቴልፌልሶር እርዳታ ጠየቀ።
  • 737 - ቴልጌልቴልፌልሶር ወደ ባቢሎን ወርዶ ንጉሱን ናቡ-ሙኪን-ዜሪ ማረከና እራሱ 'የባቢሎን ንጉስ ፑሉ' ተብሎ ዘውዱን ተጫነ።
  • 735 - 5 ስልምናሶር በአሦር ነገሠ።
  • 733 - የእስራኤል ንጉሥ ሆሴዕ ግብርን ባቋረጠ ጊዜ የግብጽ ጠባቂነት አገኘ። ስለዚህ ስልምናሶር ወርሮ ከሦስት አመት ትግል በኋላ ሰማርያን ያዘና የእስራኤልን ቅሬታ ወደ ሌላ አገሮች ሰደዳቸው።
  • 730 - ስልምናሶር ሰማርያን እየከበባት ድንገት ከሞተ በኋላ ሻለቃው 2 ሳርጎን ዙፋኑን ያዘ።
  • 718 እና 716 - የኤላም ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ በ2ኛ ሳርጎን ሠራዊት እጅ ድል ሆነ።
  • 708 - የሳርጎን ልጅ ሰናክሬም መሮዳክ-ባላዳንን ገልብጦ የራሱን ልጅ አሹር-ናዲን-ሹሚ በባቢሎን ዙፋን ላይ ንጉስ አደረገው።
  • 702 - ሹትሩክ-ናሑንተ በወንድሙ ሐሉሹ ተገድሎ ይህ ሐሉሹ አሹር-ናዲን-ሹሚንና ባቢሎንን ማረከው።

7ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 697 - ሰናክሬም ባቢሎንን አጠፋው።
  • 695-660 - ጉጌስ በልድያ ነገሠ።
  • 661 - የአስራዶን ልጅ አስናፈር ሱስንን ድል አድርጎ ወረራት።
  • 660 ገ. - መጀመርያ መሐለቅ በልድያ ተሠራ።
  • 660-629 - 2ኛ አርዲስ በልድያ ነገሠ።
  • 655 - የአሦር ንጉስ አስናፈር ሱሳን አጠፋ።
  • 648 - አስናፈር ኤላምን በሙሉ ሲያጠፋ እርሻቸውን በጨው ዘራ።
  • 629-618 ገ. - ሣድያቴስ በልድያ ነገሠ።
  • 628 - ድራኮ የሚባል ጸሃፊ የአቴና ከተማ ሕገጋት ጻፈ፤ ይህም ሕግ እጅግ ጨካኝ ሆኖ ይሙት በቃ ለማንኛውም ጥፋት ወሰነ።
  • 618-568 - 2ኛ አልያቴስ በልድያ ነገሠ።
  • 600 - የአቴና አለቃ ሶሎን አዲስ ሕገ መንግሥት ፈጠረ።

6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

5ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

4ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 375 - ለሲቡላውያን መጻሕፍት 10 ጠባቂዎች በሮማ ተሾሙ።
  • 350 ገ. - የግሪክ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ የሕገ መንግሥት ሀሣብ ለይቶ ዐወቀ።
  • 339 - የመቄዶን ንጉሥ ታላቁ እስክንድር ከፋርስ መንግሥት ጋር ሱሳን አሸነፈው።
  • 301 - ከሌላ ጨነፈር ቀጥሎ የሲቡላውያን መጻሕፍት ተማክረው መልሱ ጣኦቱን አይስኩላፒዩስ ወደ ሮማ ከኤፒዳውሮስ (በግሪክ) እንዲያመጡ ሆነ። ሆኖም የሮማ ሴናት በጦርነት ተይዞ ከአንድ ቀን ጸሎት በቀር ስለ አይስኩላፒዩስ ነገር ምንም አላደረገም።

3ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 246 - 'የአበባ ጨዋታዎች' (Ludi Florales) በሲቡላውያን መጻሕፍት ምክር ተመሠረቱ።
  • 224 - የካርታጌና አለቃ ሃኒባል የሮማ ጭፍራ በካናይ ፍልሚያ ሲያጠፋ፥ መጻሕፍቱ ተማክረው እንደ ምክራቸው ሁለት ግሪኮችና ሁለት ጋውሎች በሮማ ገበያ በሕይወታቸው ተቀበሩ።
  • 214 - የሃን ሥርወ መንግሥትቻይና ተመሠረተ።
  • 212 - በካርታጌና ጦርነት ጊዜ የሮማ አበጋዝ ስኪፒዮ አፍሪካኑስ ከሲቡላውያን መጻሕፍት ምክር የተነሣ የኩቤሌ ጣኦት ከፔሢኖስ አምጥቶ አምልኮቷን በሮማ አስገባ።

2ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል

1ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

ለማስተካከል
  • 96-86 - የሱላ መሪነት በሮማ
  • 91 - የዩፒተር መቅደስ በሮማ ተቃጥሎ የሲቡላውያን መጻሕፍት ጠፉ።
  • 84 - የሮማ ላይኛ ምክር ቤት (ሴናት) ተልእኮዎች የሲቡል ትንቢቶች እንዲያገኙ ላኩዋቸው።
  • 71 - 'በሮማ ሦስት ቆርኔሌዎሶች ሊገዙ ነው' ከሚል ከአንዱ ትንቢት የተነሣ ፑብሊዩስ ቆርኔሌዎስ ሌንቱሉስ ሱራ አንድ ሤራ አደረገ።
  • 63 - 12 ፕቶለሜዎስ ወደ ግብጽ ዙፋን እንዲመለሱ ሮማውያን ሥራዊቱን መላካቸውን ሲማከሩ፣ መብራቅ በድንገት የዩፒተር ጣኦት መታ። ስለዚህ የሲቡል መጻሕፍቶች ተማክረው 'ከግብጽ አንድ ንጉሥ መቸም እርዳታ ቢለምንሽ፣ ወዳጅነትሽ አይቀርለት እንጂ ጣርና አደጋ እንዳያገኙሽ ሥራዊት ከቶ አትሥጪው' የሚል ትንቢት በመገኘቱ ይህ ቃል የፕቶሎሜዎስን መመለስ በጣም አቆየ።
  • 52 - 'በጳርቴ ላይ ማሸነፍ የቻለው ንጉሥ ብቻ ይሆናል' ስለሚል ትንቢት ቄሣር በሮማ ሬፑብሊክ ላይ ንጉሥነትን በቶሎ እንደሚይዝ ያለ ጭምጭምታ ተፈጠረ።

ዓመተ ምህረት

ለማስተካከል

  • 108 - የሮማ ንጉስ ትራያኑስ ሱሳን ይዞ በአመጽ ምክንያት ቶሎ መመለስ ነበረበት። ይህም ሮማውያን ከሁሉ ወደ ምሥራቅ የደረሱበት ወቅት ነበረ።


  • 303 - የሮማ ንጉሥ ጋሌሪዎስ አልጋ ላይ ወድቆ ትንሽ ሊያርፍ ሲል በመንግሥቱ ግዛት ውስጥ ላሉት ክርስቲያኖች ሁሉ ይቅርታ ሰጠ።
  • 304 - ከሚልቪያን ድልድይ ፍልሚያ አስቀድሞ የተቃዋሚ አለቆች ማክሰንቲያስቈስጠንጢኖስ ሲያዘጋጁ ማክሰንቲያስ የሲቢሊንን መጻሕፍት አማከሩና ቈስጠንጢኖስ እምነታቸውን ከአፖሎ ወደ ክርስቶስ አዛወሩ። በፊልሚያውም የማክሰንቲያስ ድል መሆኑ ስመ ጥሩ ድርጊት ነው።
  • 305 - ሁለት የጋርዮሽ ቄሣሮች 1ኛ ቈስጠንጢኖስ እና ሊቂኒዎስ የሚላኖ አዋጅን አወጡ። ይህ ህግ ለሰው ሁሉ የሃይማኖት ነጻነት በማረጋገጥ የክርስቲያኖች መሬት ያለ ገደብ እንዲመልስላቸው የሚያዝዝ ነበር።
  • 317 - ቆንስጣንጢኖስ የኒቂያ ጉባኤ ጠሩ።
  • 353 - የሮማ ንጉሥ ዩሊያኖስ ከሐዲ መንግሥቱን ለጥቂት ጊዜ ወደ ድሮ አረመኔ እምነት መለሠው።
  • 355 - የሮማ ንጉሥ ዩሊያኖስ ከሐዲ በጳርቴ ላይ ዘመቻ ሊያደርግ ሲል መጻሕፍቱን አማከረ። ከሮማ የደረሰውም መልስ በዛኛው አመት ጠረፍ መሻገሩን በግልጽ ደገፈው።
  • 372 - የካቶሊክ ቤተክርስቲያን በንጉሡ 1ኛ ቴዎዶስዮስ አዋጅ መሠረት የሮማ መንግስት ሃይማኖት በይፋ ተደረገ።
  • 397 - የአሪዮስ ክርስትና ትምህርት አራማጅ የሆነ ስቲሊኮ የሲቡላውያን መጻሕፍት በሮማ እንዳቃጠላቸው ይባላል።











  • 1400 - የቻይና ሰዎች ወርረው 'ዶንግ ዶ' (ሀኖይ)ን ይዘው ስሙን 'ዶንግ ጯን' አሉት።
  • 1420 - ዶንግ ጯን ወደ ቬትናም ሕዝብ ሲመለስ ስሙ 'ዶንግ ኪኝ' ሆነ።
  • 1431 - በአጼ ዘርዕ ያዕቆብ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ከ1 ፈረንሳያዊ ጐባኝ ጋራ ስለ ሃይማኖት ስላነጋገሩ አንድ ተልእኮ ወደ ሮማ ተላከ።

ከምድር መንቀጥቀጥ በሳውስ ካሮላይና 100 ሰዎች ሞቱ።