1 ሻርማ-አዳድአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ12 ዓመታት (ከ1645 እስከ 1634 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ሊባያ ልጅና ተከታይ ይባላል፤ ተከታዩም ልጁ ኢፕታር-ሲን ይባላል። ስለዚሁ ዘመን ግን አንዳችም ተጨማሪ መረጃ አይታወቅም።

ቀዳሚው
ሊባያ
የአሦር ንጉሥ
1645-1634 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኢፕታር-ሲን