መስከረም 2 ቀን: ብሄራዊ ቀን በኬፕ ቨርድ...

መስከረም ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪ናው ዕለት ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፬ ቀናት፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ።

ኢትዮጵያ ታሪክ ዘመናዊ አብዮት ፈንድቶ የዘውድን ስርዓት ሽሮ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን ያወረደበት ዕለት ነው። በአብዛኛዎች ኢትዮጵያውያንም ዘንድ የአገራችን ባህላዊ፣ ኃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ብስበሳ የተጀመረበትም ዕለት እንደሆነ በሰፊው ይነገራል።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፭፻፴፭ ዓ/ም - አምባ ሰሜን በተባለ ሥፍራ ላይ በቡርቱጋል ሠራዊት እና በአህመድ ግራኝ መኻከል በተካሄደው ጦርነት ላይ ዶም ክርስቶፍ ዳጋማ በጥይት ቆስሎ በግራኝ ወታደሮች ተማረከ።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ