ውክፔዲያ:የኃላፊነት ማስታወቂያ

ውክፔዲያ፡ምንም፡አይነት፡ዋስትና፡አይሰጥም።

ውክፔድያ በብዙ ሰዎች በጋራ የሚጻፍ እና የሚስተካከል መጽሓፈ-ዕውቀት ነው። የመጽሐፈ-ዕውቀቱ አሠራር ማንኛውም የኢንተርኔት ግንኙነት ያለው ሰው እንዲለውጠው ይፈቅዳል። በዚህ መጽሐፈ-ዕውቀት የተገኘ መረጃ እንዳለ ባለሙያ በሆነ ሰው ምናልባት አልታየምና ይንጠቀቁ።

ይህ ማለት ያለው መረጃ ትክክለኛ እና አስተማማኝ አይደለም ማለት ሳይሆን ዊኪፔዲያ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም።

ማንኛውም የዊኪፔዲያ መጋቢዎች፣ ፀሀፊዎች፣ እስፖንሰሮች ወይም ሌላ ማንኛውም ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦች በማንኛውም አይነት መንገድ ሕጋዊ ኃላፊነት የለባቸውም።