ናሚቢያ
ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው።
የናሚቢያ ሪፑብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Namibia, Land of the Brave" |
||||||
ዋና ከተማ | ዊንድሁክ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ፥ አፍሪካንስ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሓገ ገይንጎብ ኒኪ ዒያምቦ ሳራ ኩጎንጌልዋ |
|||||
ዋና ቀናት መጋቢት 12 ቀን 1982 March 21, 1990 እ.ኤ.አ. |
የነፃነት ቀን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
825,418 (33ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
2,113,077 |
|||||
ገንዘብ | የናሚቢያ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +264 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .na |
ታሪክ
ለማስተካከልየናሚቢያ በረኅ አውራጃ ከጥንት ጀምሮ በሳን (ቡሽማን)፣ በዳማራና በናማቋ ሕዝቦች ተሰፈረ። በ14ኛው መቶ ዘመን፣ የባንቱ ወገኖች ባስፋፉ ጊዜ አገሩን ሠፈሩ። ክልሉ ግን ከ19ኛው መቶ ዘመን በፊት በአውሮጳውያን አልተዘለቀም። በዚያን ጊዜ ጀርመን ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ተብላ አገሪቱ የጀርመን ቅኝ ግዛት ሆነች። ዳሩ ግን ዋልቪስ በይ የተባለው ትንሽ ወደብ ብቻ የእንግሊዝ ግዛት ነበር።
- Geological expedition to Namibia in March 2012, more than 300 photographs. Climate, ice, water and landscapes. In search of traces of megatsunami. Archived ጁላይ 23, 2012 at the Wayback Machine