፩ ሹታርና እንደሚታመን በሑራውያን ላይ የነገሡት የሚታኒ መሣፍንት ነበር። እንዲህ ከሆነ ዘመኑ ምናልባት 1497-1480 ዓክልበ. ያሕል ነበር።

ስሙ የሚታወቀው በአላላኽ በተገኘው በአንድ ማኅተም ብቻ ነው፤ «ሹታርና የኪርታ ልጅ» ብቻ ይላል።