==

ሆር አዊብሬ
የሆር አዊብሬ የእንጨት ምስል
የሆር አዊብሬ የእንጨት ምስል
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1791-1783 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ረንሰነብ
ተከታይ ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው
ባለቤት ኑብሆተፕቲ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

==

ሆር አዊብሬ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1791 እስከ 1783 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የረንሰነብ ተከታይ ነበረ።

ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ሲገኝ ዘመኑ ለ<...>ና ፯ ቀን እንደ ቆየ ይነብባል። ስንት ዓመታት እንደ ነበር ጠፍቷል። የዚህ ፈርዖን መቃብር በዳሹር በመገኘቱ ብዙ ቅርሶች ይታወቃሉ። ተከታዩ ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ምናልባት ልጁ ነበር።

ቀዳሚው
ረንሰነብ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1791-1783 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው

ዋቢ ምንጭ

ለማስተካከል
  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)