ሰኸተፕካሬ አንተፍ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1754 እስከ 1744 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የስመንኽካሬ ኢሚረመሻው ተከታይ ነበረ።

ሰኸተፕካሬ አንተፍ
የ«ኸተፕካሬ» ማኅተም
የ«ኸተፕካሬ» ማኅተም
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1754-1744 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው
ተከታይ ሴት መሪብሬ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ እንዲሁም በካርናክ ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተዘገበ። ሕልውናውም ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ብዙ ሌላ መረጃ አይታወቅም።

ቀዳሚው
ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1754-1744 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሴት መሪብሬ

ዋቢ ምንጭEdit

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)