2 እሽመ-ዳጋንአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ16 ዓመታት (ከ1555 እስከ 1539 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቀዳሚው የ2 ሻምሺ-አዳድ ልጅ ይባላል። ተከታዩ 3 ሻምሺ-አዳድ ግን የሌላ እሽመ-ዳጋን (የሹ-ኒኑዓ ልጅ የሆነ) ልጅ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።

ቀዳሚው
2 ሻምሺ-አዳድ
የአሦር ንጉሥ
1555-1539 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
3 ሻምሺ-አዳድ