ነሐሴ ፳፰

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፰ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፯ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎችEdit

፲፱፻፸፱ ዓ/ም በቡሩንዲ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሻለቃ ፒዬር ቡዮያ የአገሪቱን ፕሬዚደንት ዣን ባፕቲስት ባጋዛን ከሥልጣን አስወረዱ።


ልደትEdit

፲፱፻፵ ዓ/ም ሦስተኛው የዛምቢያ ፕሬዚደንት ሌቪ ምዋናዋሳ

ዕለተ ሞትEdit

ዋቢ ምንጮችEdit