ነሐሴ ፳
(ከነሐሴ 20 የተዛወረ)
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የክረምት ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፰ ዓ/ም - የናሚቢያ የነጻነት ትግል 'ኦሙጉሉግዎምባሺ' በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የደቡብ አፍሪቃ የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከአፓርታይዳዊ የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.
- ፲፱፻፺፬ ዓ/ም - ዓለም አቅፍ የምድር ጉባዔ ስብሰባ በጆሃንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ተከፈተ።