ያህዌ
יהוה
ያህዌህ (ዕብራይስጥ፡- יהוה የፈጣሪ ታላቅ ስም ሲሆን በበኩረ ጽሑፉ ከ7000 ሺህ ጊዜ በላይ ይገኛል። በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ (ይሆዋ)፣ በ1941 ትርጉም ሁለት ጊዜ (ያህዌ) አንዲሁም በአዲሱ መደበኛ ትርጉም እጅግ በርካታ ቦታ ላይ (ያህዌ) ይገኛል።
የካቶሊክ ኢንሳይክሎፒዲያ፣ ጥራዝ 8፣ 1910 እትም፣ ገጽ 329 'ይሖዋ፣ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሚገኝ የፈጣራ ታላቅ ስም' በማለት ይገልፀዋል።