ሐምሌ ፬
(ከሐምሌ 4 የተዛወረ)
ሐምሌ ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፬ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፩ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፱ ዓ/ም - በንግሥት ዘውዲቱ እና በአልጋ ወራሽ ራስ ተፈሪ ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
- ፲፱፻፲፯ ዓ.ም - በመቅደላ ጦርነት በእንግሊዞች ከተወሰዱት ሁለት የዓፄ ቴዎድሮስ ዘውዶች አንደኛው የብር ዘውድ በዛሬው ዕለት ለግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ ተመለሰ። ከወርቅ የተሠራው ዘውድ አሁንም እንግሊዝ አገር ይገኛል።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |