ሚያዝያ ፲፯
(ከሚያዝያ 17 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፰ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፲፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት አልጋ ወራሽ እና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ 'የግል ገንዘብ' የተሠራውና በስማቸው የተሠየመው የተፈሪ መኰንን ትምህርት ቤት ተከፈተ።
- ፲፱፻፹፯ ዓ/ም - በአሜሪካ የኦክላሆማ ከተማ ውስጥ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ላይ የተለቀቀ፣ በፈንጂ የተሞላ ተሽከርካሪ ሲፈነዳ በጥቂቱ ሰማንያ ሰዎች ሞተዋል። ከመቶ የማያንሱ ሰዎችም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
- http://www.ethiopianreporter.com Archived ጃንዩዌሪ 24, 2005 at the Wayback Machine ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |