ላጋሽሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል አል-ሒባ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል።

ላጋሽ
(ተል-አል-ሒባ)
የላጋሽ ንጉስ ኡር-ናንሼ ቅርስ
ሥፍራ
ላጋሽ is located in መስጴጦምያ
{{{alt}}}
መንግሥት የላጋሽ መንግሥት
ዘመን 2300-1975 ዓክልበ. ግድም
ዘመናዊ አገር ኢራቅ
ጥንታዊ አገር ሱመር