ጅዮንግ
ጅዮንግ (ቻይንኛ፦ 扃) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር።
የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በ1687 ዓክልበ. ግድም ትልቅ ወንድሙ ቡ ጅያንግ ዘውዱን በፈቃድ ትቶ ጅዮንግ ተከተለው። በ፲ኛው ዓመት (1678 ዓክልበ. ግ.) በ ጅያንግ ዓረፈ። በ፲፰ኛው ዓመት 1669 ዓክልበ.ግ. ጅዮንግ ዓረፈና ልጁ ጂን ተከተለው።
ቀዳሚው ቡ ጅያንግ |
የሥያ (ቻይና) ንጉሥ 1687-1669 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ጂን |