ቤሊዝማዕከል አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ቤልሞፓን ነው። መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን ከዚህ በላይ እስፓንኛ እና ጋሪፉና ይናገራሉ።

ቤሊዝ
Belize

የቤሊዝ ሰንደቅ ዓላማ የቤሊዝ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Land of the Free"

የቤሊዝመገኛ
ዋና ከተማ ቤልሞፓን
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት

ንግሥት
አገረ ገዥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ኮልቭ ዮኒጊ
ዴነ ባሮ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
22,966 (147ኛ)

0.7
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
387,879 (171ኛ)

324,528
ገንዘብ ቤሊዝ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC −7
የስልክ መግቢያ 591
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .bz