1 አዳድ-ኒራሪ ከ1309 እስከ 1278 ዓክልበ. ድረስ ያህል የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የ1 አዳድ-ኒራሪ መዶሻ

የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ለ32 ዓመታት እንደ ገዛ ሲል፣ ከዘመኑ ቅርሶች 12 ያህል የሊሙ ዓመት ስሞች ታውቀዋል።