ጤቤስ
ጤቤስ (ግሪክኛ፦ Θήβαι /ጤባይ/፤ ግብጽኛ፦ /ዋሰት/) የጥንታዊ ግብጽ ከተማ ነበር። በ2121 ዓክልበ. ግ. የ2 መንቱሆተፕ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) ዋና ከተማ ሆነ። ከ1982 እስከ 1661 ዓክልበ. ድረስ የፈርዖኖች ቤተ መንግሥት ወደ እጅታዊ ቢዛወርም በ1661 ዓክልበ. በሂክሶስ ወረራ ምክንያት ጤቤስ እንደገና የ13ኛው ሥርወ መንግሥት ዋና መቀመጫ ሆነ።
ጤቤስ ዋሰት | |
የሉክሶር መቅደስ ፍርስራሽ | |