ሳላዲን
አን-ናሲር ሰላሃዲን ዩሱፍ ኢብን አዩብ (አረብኛ: صلاح الدين يوسف بن أيوب) (1129-1185 ዓም) በአብዛኛው ሰላሁዲን በመባል የሚታወቅ ሲሆን የአዩቢድ ሥርወ መንግሥት መሥራች እና የሁለቱ ቅዱስ መስጊዶች ጠባቂ የሚለው ማዕረግ የተሰጠው የመጀመሪያው ሰው ነበር።