ነሐሴ ፯
(ከነሐሴ 7 የተዛወረ)
ነሐሴ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፯ ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፵፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፳፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፳፰ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፭፻ ዓ/ም - በስመ መንግሥት አንበሳ በፀር ይባሉ የነበሩት ዓፄ ናዖድ በዚህ ዕለት አርፈው የ፲፪ ዓመት ልጃቸው ዓፄ ልብነ ድንግል ወናግሰገድ ተብለው ነገሡ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ከፈረንሳይ ቅኝ ተገዢነት ነፃነቷን አወጀች። ዴቪድ ዳኮ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |