ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ ከ2194 እስከ 2187 ዓክልበ. ድረስ ግድም የኡሩክ ንጉሥና የሱመር አለቃ ነበረ። ከኡሩክ በላይ ኡርን፣ ኪሽንና ኒፑርን ገዛ። ከላጋሽ ንጉሥ ኤንመተና ጋራ የወዳጅነት ስምምነት ተዋዋለ።

በዚህ መሠረታዊ ሸክላ ላይ፣ ከላጋሽ ንጉሥ ኤንመተና እና ከኡሩክ ንጉሥ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ መካከል የተዋለውን ስምምነንት ይጠቀሳል።
ቀዳሚው
ላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም
ሱመር አለቃ
2194-2187 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኡር ንጉሥ ናኒ
ቀዳሚው
ኤንሻኩሻና
ኡሩክ ንጉሥ
2195-2187 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አርጋንዴአ