ሊፒት-ኤንሊልሱመርኢሲን ሥርወ መንግሥት 8ኛው ንጉሥ ነበረ (1785-1780 ዓክልበ. የነገሠ)። የቡር-ሲን ልጅና ተከታይ ነበረ።

ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ 5 ዓመታት እንደ ነገሠ ሲለን፣ የሁላቸው ዓመት ስሞች በሙሉ ይታወቃሉ።[1] ከመጀመርያው ዓመቱ በቀር ግን የሌሎቹ ዓመታት (a-d) ቅድም-ተከተላቸው እርግጥኛ አይደለም። ልጁ ኤራ-ኢሚቲ ተከተለው።

ቀዳሚው
ቡር-ሲን
ኢሲን ንጉሥ
1785-1780 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኤራ-ኢሚቲ

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ የሊፒት-ኤኝሊል ዓመት ስሞች