ግንቦት ፲፬
(ከግንቦት 14 የተዛወረ)
ግንቦት ፲፬ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፩ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በዓለም የመሬት እንቅጥቅጥን ኃይል መመተር ከተጀመረ ጀምሮ ከሁሉም የበለጠ የሆነው በዚህ ዕለት በደቡብ ቺሌ የተከሰተው የመሬት ነውጥ ነው።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_22
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |