አሜሪካ

በሰሜን አሜሪካ ውስጥ አገር
ይህ ፅሑፍ ስለ አገሪቱ ነው። ስለ አህጉሮች ለመረዳት፣ ስሜን አሜሪካ ወይንም ደቡብ አሜሪካን ይዩ።

የተባበሩት አሜሪካ ግዛቶችየአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች፣ በእንግሊዝኛ ዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ (United States of America)፣ ወይም በአጭሩ መጠሪያ አሜሪካስሜን አሜሪካ የተመሠረተ መንግሥትና ሀገር ነው።

United States of America
የተባበሩት የአሜሪካ ግዛቶች

የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማ የአሜሪካ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "The Star-Spangled Banner"

የአሜሪካመገኛ
ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ዶናልድ ትራምፕ
ማይክ ፔንስ
ዋና ቀናት
ሰኔ 29 ቀን 1768 ዓ.ም.
(July 4, 1776 እ.ኤ.አ.)
 
የነፃነት ቀን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
9,631,418 (3ኛ)
6.97
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
323,127,513 (3ኛ)
308,745,538
ገንዘብ ዶላር ($)
ሰዓት ክልል UTC -5 እስከ -10
የስልክ መግቢያ +1
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .us
.gov
.mil
.edu

Map of USA with state names.svg

United States in the World.svg

ከአውሮፓ ቅኝ ገዢነት በፊት፣ ከሳይቤሪያ የተሰደዱ ህንዳዊ ጎሳዎች ወደ ሰሜን አሜሪካ በመጓዝ ኑሮ ይመሰርቱ ነበር። በ16ተኞቹ ክፍለ ዘመን ቀኝ ግዛት ሲጀመር ፖንስ ዲ ሊዮን የተባለው ስፔናዊ መርከበኛ ለመጀመሪ ጊዜ የአሜሪካንን ምድር እንደረገጠ ይነገራል። እንግሊዝ የምስራቃዊ አሜሪካን ክፍል በ18ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቀን ገዛች። አሜሪካ ልክ የኢሉሚናቲ ማህበር እንደተቋቋመ በ1776 ዓም ተመሰረተች። የአሜሪካ መሰረት አባት የሆኑት ጆርጅ ዋሺንግተንና ቤንጃሚን ፍራንክሊን የፍሪሜሰንሪ አባል ሲሆኑ አሜሪካ ወደ ፊት የአለምን ጉዳይ ለመቆጣጠር ሲባል የታለመ አላማ ነው። ታላቋ ብሪታኒያ በነባር አሜሪካ ባስነሳችው የግብር መክፈል ግዳጅ አሜሪካውያን ከ1775 እስከ 1783 ዓም የነፃነት ትግል አድርገዋል። ታላቋ ብሪታኒያ ነባር አሜሪካውያንን በማፈናቀል ወይም ከእነሱ ጋር በመዳቀል የወደቁ መልአክት ዝርያዎችን ማፍራት ጀመሩ። አሜሪካ ከስፔኑ ጦርነት እና ከአንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ ሀያልነቷ ማንሰራራት ችሏል። በተጨማሪም የኒው ወርልድ ኦርደር ስርአት ፅንሰ ሀሳብ በአለም ላይ እንዲሰርፅ አሀዱ ብላ የጀመረች ሀገር ናት። አሜሪካ ከሶቬት ህብረት ጋር በቀዝቃዛው ጦርነት ስትዋጋ ሌሎች ሉአላዊ ሀገራት (እንደምሳሌ፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያና የመንን) ላይ ትልቅ ቀውስና ስም የማጭፋት ዘምቻ ይዛ ተከታትላለች። በተጨማሪም አረቦች ላይ የኢኮኖሚ እና የማህብራዊ ህልውና ችግር በማምጣት ትልቁን ስራ ሰርታለች። በተጨማሪም የተለያዩ የውክልና ጦርነቶችን በማድርግ የአርቡን ስነምህዳር ያበላሸች ሀገር ናት። አሜሪካ በቢል ክሊንተን ግዜ አል ቃይዳንና አይኤስአይኤስ የተባሉ ሁለት አደገኛ የአሸባሪ ቡድን እንዲቋቋም ትልቁን ጥረት አድርጋለች። በኋላም አሸባሪ የሚለውን ስም ከአረብ ሀገራት ጋር በማያያዝ አረቦችን አሸባሪ የማስባል ዘመቻ አድርጋለች። በተጨማሪም ግብዝ ሀገር ትባላለች።

አሜሪካ የአለም ሀያላን ሀገርና በሴራ የተሞላች ሀገር ናት። ብዙ የስለላ ድርጅቶች ያሏት። ከዚህም ውስጥ ሲአይኤ የተባለው ድርጅት የአሜሪካን ፍላጎት የሚያሳካና አለም ላይ ብዙ የሴራ አላማዎችን ያስፈፀመ አደገኛ ድርጅት ነው። ሲአይኤ ብዙ የመንግስት ባለስልጣናትና ንፅሀን ዜጎችን በማስፈጀት ዝነኛ ሆኗል። በተጨማሪም፣ አሜሪካ ብዙ ሚስጥራዊ ድርጅቶች ካላት የተነሳ "የሴራ ስነምህዳር" ተብላ ትጠራለች።

አሜሪካ የኒው ወርልድ ኦርደር አምባገነናዊ የአለም መንግስትን ለመመስረት ፈር ቀዳጅ የሆነች ሀገር ናት። ህዝቦቿም በአስተሳሰባቸው ለዘብተኛ ሲሆኑ ፀረ ሀይማኖተኛ፣ ፀረ ተፈጥሮአዊና እና ፀረ ባህላዊ አንድምታ አላቸው። በዚህም የተነሳ "የእርኩስ ሀገር" ተብላ ትጠራለች። 90% የሚክለው የህብረተሰብ ክፍል የባእድ ፍጡራንና የወደቁ መልእክት ዝርያ አላቸው። በተጨማሪም በሙዚቃ ኢንዱስትሪና በፊልሙም አለም ላይ የምትታወቅበት ምክንያት የአለም ህብረተሰብን ስነልቦናዊ ቁጥጥር ለማድረግ ነው። በሁለቱም አለም ውስጥ የፀረ ሀይማኖትና ባህልን ዘመቻ በማስጀመር ትታወቃለች።

ብዙ የአሜሪካ መሪዎች ከወደቁት መልአክት ጋር የተደበላለቁ ናቸው። ለምሳሌ፣ ጆርጅ ቡሽ፣ ባራክ ኦባማ፣ ሂላሪ ክሊንተን ና የመሳሰሉት ዘመናዊ መሪዎች ናቸው። አሜሪካ እንደባቢሎን መንግስት የምትወድቅ ሀገር ናት። በራእየ ዮሀንስ 17 እንደተገለፀችው በሴት መልክ ተመስላ የአለምን ህዝብ ወደ ፀረክርስቶስ የምትመራ ታላቋ ሀገር ናት።

ደግሞ ይዩEdit

የውጭ መያያዣEdit