1951
1951 አመተ ምኅረት
- መስከረም 22 ቀን - ጊኔ ከፈረንሣይ ነጻ ወጣ።
- ኅዳር 16 ቀን - 'ፈረንሳያዊ ሱዳን' (ዛሬ ማሊ) በፈረንሳያዊ ማሕበረሠብ ውስጥ 'ራስ-ገዥ ሁኔታ' አገኝታለች።
- መጋቢት 26 ቀን - ማሊ ከሴኔጋል ጋር አንድላይ የማሊ ፌደሬሽን ሆኑ።
- ሰኔ 21 ቀን - የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን አቡና 6ኛ ቂርሎስ ለኢትዮጵያ የራሱን አቡነ እንዲኖሩት ፈቀዱለት።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1948 1949 1950 - 1951 - 1952 1953 1954 |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |