ጆርጅታውን
ጆርጅታውን (Georgetown) የጋያና ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 227,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°46′ ሰሜን ኬክሮስ እና 58°10′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
እንግሊዞች ቅኝ አገሩን ከሆላንድ በ1773 ዓ.ም. ያዙትና ከተማውን ጀመሩ። ይሁንና በ1774 ዓ.ም. ፈረንሳዮች ኬንግሊዞች ያዙትና ከተማውን ዋና ከተማ አድርገው ስሙን ላ ኑቨል ቪል ('አዲሱ ከተማ') አሉት። ደግሞ ወደ ሆላንድ በ1776 ዓ.ም. ሲመልስ ግን እነሱ ከተማውን ስታብሩክ አሉት። በ1804 ዓ.ም. ስሙ ጆርጅታውን ሆነና አገሩ ወደ እንግሊዝ ግዛት ተመለሠ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |