መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1593 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ
መራንኽሬ መንቱሆተፕ
መራንኽሬ መንቱሆተፕ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1593 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ሞንተምሳፍ ?
ተከታይ 4 ሰኑስረት
ሥርወ-መንግሥት 16ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ የሚታወቅ ከሁለት ሐውልቶች ብቻ ነው። ብዙ «መንቱሆተፕ» የተባሉት ፈርዖኖች ስለ ነበሩ ሌላ «መንቱሆተፕ» የሚል ሳጥን እርግጥኛ አይደለም።

ቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ መራንኽሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ።

ቀዳሚው
ሞንተምሳፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1593 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
4 ሰኑስረት