መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ


መርሆተፕሬ ሶበክሆተፕ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1684 እስከ 1680 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

መርሆተፕሬ ሶበክሆተፕ
የመርሆተፕሬ ምስል
የመርሆተፕሬ ምስል
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1684-1680 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ
ተከታይ ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ የቶሪኖ ቀኖና ከተባለው ዝርዝር ጠፍቶ ቢሆንም፣ ከሐውልቱ ይታወቃል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ከካነፍሬና ከኻውተፕሬ መካከል ነበር የገዛው።

ቀዳሚው
ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1684-1680 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ

ዋቢ ምንጭEdit

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)