ኢራቅ
ኢራቅ በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ባግዳድ ነው። ኢራቅ በታሪክ በግሪኩ ስም መስጴጦምያ ይታወቅ ነበር፤ ይህም ማለት «ከወንዞቹ መካከል» ሲሆን ሁለቱ ታላቅ ወንዞች ጤግሮስና ኤፍራጥስ የተመለከተ ነው።
ኢራቅ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: موطني |
||||||
![]() |
||||||
ዋና ከተማ | ባግዳድ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ ኹርዲ |
|||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ፉኣድ ማሱም ሓኢደር ኣል፡ዓባዲ |
|||||
ገንዘብ | ዲናር (ع.د) |