ቻይና (ቻይንኛ፦ 中国፣ 中國፣ /ጆንግ-ጐ/) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። አሁን ቻይናን የወከሉ 2 መንግሥታት አሉ። እነርሱም፦

Chinaimg.png

በዓለም ላይ 21 ትንንሽ መንግሥታት ብቻ ከታይፔ ጋር ዲፕሎማቲካዊ ግንኙነት አላቸው። ሌሎች ሁሉ (ኢትዮጵያም ከ1962 ዓ.ም. ጀምሮ) ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ወደ ቤጂንግ አዛውረዋል።

አገሩ ረጅም ታሪክና ሥልጣኔ አለው።