ሙዓመር ቃዳፊ (በዐረብኛ: مُعَمَّر القَذَّافِي) ከ1964 ዓ.ም. እስከ 2004 ዓ.ም. የሊቢያ አገር መሪ ነበር።