ሜክሲኮ
በሰሜን አሜሪካ ውስጥ አገር
ሜክሲኮ (እስፓንኛ፦ Mexico /ሜሒኮ/) ከአሜሪካ ወደ ደቡብ የተገኘው አገር ነው። ስሙ ከጥንታዊ ኗሪዎች ከመሺካ ሕዝብ መጥቷል።
Estados Unidos Mexicanos |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional Mexicano |
||||||
ዋና ከተማ | ሜክሲኮ ከተማ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት |
አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶር |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
1,972,550 (13ኛ) 2.5 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
119,530,753 (11ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ፔሶ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -8 እስከ -6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +52 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .mx |