አሹር-ሻዱኒአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለአንድ ወር (በ1451 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ቀዳሚው ኑር-ኢሊ አባቱ ነበር። አንድ ወር ብቻ ከገዛ በኋላ አጎቱ የ1 ኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ዙፋኑን ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል።

ቀዳሚው
ኑር-ኢሊ
የአሦር ንጉሥ
1451 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
1 አሹር-ራቢ