ዩፍኒ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ጊዜ በ1803 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ዩፍኒ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1803 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ሆተፒብሬ
ተከታይ 6 አመነምሃት
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ የሚታወቀው ከቶሪኖ ቀኖና ብቻ ስለሆነ፣ ሕልውናው ከሥነ ቅርስ ገና አልተረጋገጠም። በግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ዘንድ፣ ከሆተፒብሬ ቀጥሎና ከ6 አመነምሃት በፊት ነገሠ፤ የሆተፒብሬ አጎት ወይም ወንድም ይመስለዋል።

ቀዳሚው
ሆተፒብሬ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1803 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
6 አመነምሃት

ዋቢ ምንጭEdit

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)