ኡርዱኩጋ ከ1744 እስከ 1741 ዓክልበ. ድረስ የኢሲን ንጉሥ ነበረ።

ሱመር ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ለ4 አመት ብቻ ነገሠ። ከተገኙትም የአመት ስሞች የተነሣ ከ3 ወይም 4 አመት በላይ እንዳልነገሠ ይመስላል። ኡርዱኩጋ ኢተር-ፒሻን ተከተለው። ከእርሱ በኋላ ሱመርኛ ስም ያለው ንጉሥ በመስጴጦምያ አልነገሠም፤ በዚህ ወቅት ሱመርኛ መነጋገሪያ ከመሆን ቢጠፋም ተማሪዎች ግን ይማሩት ነበር።

ከዘመኑ አንዳንድ ቅርስ ተገኝቷል። ከዚያ በኋላ ሲን-ማጊር ኡርዱኩጋን በኢሲን ተከተለው።

ቀዳሚው
ኢተር-ፒሻ
ኢሲን ንጉሥ
1744-1741 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሲን-ማጊር

የውጭ መያያዣ ለማስተካከል