ሶርያ
ይህ መጣጥፍ ከተመሳሳዩ መጣጥፍ ከሶሪያ ጋራ እንዲዋሐድ የሚል ሀሣብ ቀርቧል። (ውይይት) |
الجمهورية العربية السورية |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ደማስቆ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ባሻር አል-አሣድ አደል ሳፋር |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
185,180 (88ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የእ.አ.አ. በ2014 ግምት |
17,064,854 (53ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የሶርያ ፓውንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +963 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .sy سوريا. |
ዘመናዊ ታሪክ
ለማስተካከልሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ2003 ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል።
በኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦
«ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
በእስልምና ትንቢት በሃዲስ ዘንድ፣ በስሜን ሶርያ የቱርክ ሥራዊት አሁን የያዙት መሬት የዚህ አለም መጨረሻ ውጊያ ቦታ መሆኑ ይነበያል። አገራት ግን ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሶርያን ለመግዛት ተወዳደሩና ተዋጉ።