ካናዳ በስሜን አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ጎረቤቶቹ ዩናይትድ ስቴትስግሪንላንድ ናቸው። 13 ክፍለ ሃገራት አሉት። ዋና ከተማ ኦታዋ ይባላል። ካናዳ በስፋት ከአለምን ሁለተኛ ነው። ከሩሲያ ቀጥሎ መሆኑ ነው።

Canada
ካናዳ

የካናዳ ሰንደቅ ዓላማ የካናዳ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "O Canada"

የካናዳመገኛ
ዋና ከተማ ኦታዋ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ, ፈረንሳይኛ
መንግሥት

ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
ጀስትን ትሩደው
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
9,984,670 (2ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
35,151,728 (38ኛ)
ገንዘብ የካናዳ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC -3.5 እስከ -8
የስልክ መግቢያ +1
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ca