ቸኮስሎቫኪያ1911 ዓም እስከ 1931 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1985 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1985 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን ሁለተ አገራት እነርሱም ቸኪያ እና ስሎቫኪያ ይባላሉ።

ቸኮስሎቫኪያ