ካሊፎርኒያአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች አንዱ ነው። ካሊፎርኒያ በአለም ላይ ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኝበታል፥ ለአብነት ያህል ሆሊውድ፤ሲልከን ቫሊ፤ጉግል እናም በርካታ ታዋቂና ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች በካሊፎርያ ይገኛሉ። በተጨማሪም 1.9 ትሪሊዮን ጄሲፒ በመያዝ በአሜሪካ የኢኮኖሚውን የበላይነት ይዞ ይገኛል።

ካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት