ያዕቆብ-ሃር
==
ያዕቆብ-ሃር መሩሰሬ | |
---|---|
የያዕቆብ-ሃር ጥንዚዛ ምልክት | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1742 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ዋዛድ |
ተከታይ | የለም |
ሥርወ-መንግሥት | 14ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ያዕቆብ-ሃር ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን (14ኛው ሥርወ መንግሥት) በ1742 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ያዕቆብ-ሃር በነገስታት ዝርዝሮች አልተዘረዘረም። የሚታወቀው ከ፳፯ የጥንዚዛ ማህተሞች ነው። እነዚህ ማኅተሞች በከነዓንና በኩሽ ሲገኙ የንግድ ተጽእኖ ስፋት ያሳያል።
መምህር ኪም ራይሆልት እንዳሰረዳው፣ ያዕቆብ-ሃር የሂክሶስ (፲፭ኛው ሥርወ መንግሥት) ፈርዖን ሳይሆን መጨረሻ ቅርስ የተገኘለትየ፲፬ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበር። ከእርሱ በኋላ ፈርዖኖች ለጌሤም እንደተፈቀዱ አይመስልም።
|
- የ ዐ ቀ በ ሀ ረ
ቀዳሚው ዋዛድ |
የአባይ ወንዝ አፍ (ጌሤም) ፈርዖን | ተከታይ የለም |