እሳተ ገሞራ
እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድ፣ ድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል።
ተጨማሪ ንባቦች
ለማስተካከል- እሳተ ጎሞራ ድረ ገጽ Archived ጁን 3, 2004 at the Wayback Machine
- የእሳተ ጎሞራ መዝገበ ቃላት Archived ሴፕቴምበር 22, 2007 at the Wayback Machine
- መዝገበ ቃላት Archived ሴፕቴምበር 14, 2007 at the Wayback Machine
- እሳተ ጎሞራ ስለ መተንበዩ ቢቢሲ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |