ጳጉሜ ፭
(ከጳጉሜ 5 የተዛወረ)
ጳጉሜ ፭ ቀን: ብሄራዊ ቀን በጂብራልታር...
- 1252 - እጣልያ የንጉስ ወገን በፓፓ ወገን በሞንታፔርቲ ድል አደረገ።
- 1788 - የፈረንሳይ ሰራዊት በኦስትሪያ ጭፍሮች ላይ በባሣኖ ውግያ አሸነፉ።
- 1831 - ጆን ኸርሸል መጀመርያ ፎቶ አነሳ።
- 1842 - ካሊፎርኒያ 31ኛ ክፍላገር (ስቴት) ሆነች።
- 1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ።
- 1931 - ኩሩቭ ፖሎኝ በጀርመን ሉፍትቫፈ (የአየር ኀይል) በቦምብ ተደበደበች።
- 1934 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም አበበ ቢቂላ በሮማ የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር ፵፪ ኪሎ ሜትር ከ፻፺፭ ሜትር ርቀት ጫማ ሳያደርግ በባዶ እግሩ በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የማራቶን አሸናፊና የክብረ ወሰን ባለቤት ሆነ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |