ቴዮዶር ሮዝቬልት
ቴዮዶር ሮዝቬልት (እንግሊዝኛ: Theodore Roosevelt) የአሜሪካ ሃያ ስድስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1901 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቻርልስ ፌርባንክስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1909 ነበር።