ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው
==
ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው | |
---|---|
የኻውባው ማኅተም | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1783-1781 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ሆር አዊብሬ |
ተከታይ | ጀድኸፐረው |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1783 እስከ 1781 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሆር አዊብሬ ተከታይ ነበረ።
ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የሆር አዊብሬ ተከታይና ልጅ እንደ ነበር ይታስባል፤ ስሙም ከሆር አዊብሬ ስም አጠገብ በአንዱ ምሰሶ ላይ ስላለ ነው።
የኻውባው ተከታይ ጀድኸፐረው ምናልባት ውንድሙ ነበር።
ቀዳሚው ሆር አዊብሬ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ጀድኸፐረው |
ዋቢ ምንጭ
ለማስተካከል- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)