1946
1946 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት ፴ ቀን - በደቡብ ምሥራቅ እስያ የምትገኘው የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ካምቦዲያ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
- ኅዳር ፯ ቀን - ንጉሥ ሁሴን የዮርዳኖስ ንግሥ ስርዓታቸው ተከናወነ።
- ኅዳር ፳፩ ቀን - በኡጋንዳ የቡጋንዳ ንጉሥ ዳግማዊ ኤድዋርድ ሙቴሳ በአገሪቱ የብሪታንያ አስተዳደሪ ‘ሰር አንድሩው ኮሄን’ ተሽረው በስደት ወደለንደን ሄዱ።
- ነሐሴ ፳፰ ቀን - የቻይና ኃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1910ሮቹ 1920ዎቹ 1930ዎቹ - 1940ዎቹ - 1950ዎቹ 1960ዎቹ 1970ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1943 1944 1945 - 1946 - 1947 1948 1949 |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |