ደብረ ቬሱቪዩስ
ደብረ ቬሱቪዩስ | |
---|---|
ደብረ ቬሱቪዩስ ከፖምፐዪ ፍርስራሽ ሲታይ | |
ከፍታ | 1281 m |
ሀገር ወይም ክልል | ናፖሊ ክፍላገር፥ ጣልያን |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | {{{Range}}} |
አቀማመጥ | 40°49′N 14°26′E |
አይነት | እሳተ ገሞራ |
የመጨረሻ ፍንዳታ | 1936 ዓ.ም. |
ቀላሉ መውጫ | በእግር |
ደብረ ቬሱቪዩስ በጣልያን አገር እሚገኝ እሳተ ገሞራ ነው። በተለይ በ87 ዓክልበ. ፖምፐዪ ከተማን ስለ ማጥፋቱ ታውቋል።
በአንድ አፈ ታሪክ (አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ) ዘንድ፣ እሳተ ገሞራው ደግሞ በማሎት ታገስ ዘመን በ2092 ዓክልበ. ግድም ፈነዳ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |