1881
1881 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 5 ቀን - መጀመርያው ተንቀሳቃሽ ፊልም ፈተና የራውንድኸይ ገነት ትርኢት (2 ሴኮንድ) በሊድስ፣ እንግሊዝ በሉዊ ለ ፕረንስ ተቀረጸ።
- መጋቢት 2 ቀን - ንጉሠ-ነግስት ዮሐንስ አራተኛ በመተማ ውግያ ከሱዳን ጋር ተገደሉ።
- ሚያዝያ 25 ቀን - 2ኛ ምኒሊክ ከጣልያን ጋር ውል ፈርመው ኤርትራ ለጣልያን ስልጣን ሰጡ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 18ኛ ምዕተ ዓመት - 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1850ዎቹ 1860ዎቹ 1870ዎቹ - 1880ዎቹ - 1890ዎቹ 1900ዎቹ 1910ሮቹ
|
ዓመታት፦ | 1878 1879 1880 - 1881 - 1882 1883 1884 |
- ያልተወሰነ ቀን፦
- ቡጁምቡራ በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ (የዛሬው ቡሩንዲ) የወታደር ጣቢያ ሆነ።
- ባንጊ ከተማ (ዛሬ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ) በፈረንሳዮች በኡባንጊ ወንዝ ላይ ተመሠረተ።
- እንግሊዛዊው ሴሲል ሮድስ ከንዴቤሌ ንጎሥ ሎቤንጉላ የማዕደን ማውጣት ፈቃድ አገኘ።
- አቡነ ማቴዎስ 10ኛ ቡናን አጸደቁት።
ልደቶች
ለማስተካከልመርዶዎች
ለማስተካከል- መጋቢት 2 ቀን - ንጉሠ-ነግስት ዮሐንስ አራተኛ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |