ጃፓን (ጃፓንኛ日本/にほん/ኒሆን/፣ /ኒፖን/) በምሥራቅ እስያ ያለ አገር ነው። ዋና ከተማው ቶክዮ ነው።

ጃፓን
日本国

የጃፓን ሰንደቅ ዓላማ የጃፓን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር 君が代

የጃፓንመገኛ
ዋና ከተማ ቶክዮ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ጃፓንኛ
መንግሥት

ንጉስ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
ናሩሂቶ
ሺንዞ ዓቤ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
377,972 (61ኛ)

0.8
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
126,760,000 (36ኛ)
ገንዘብ ጃፓን የን (¥)
ሰዓት ክልል UTC +9
የስልክ መግቢያ 81
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .jp