ፍልስጤም
ፍልስጤም በምዕራብ እስያ የሚገኝ አውራጃ ነው። ዛሬ አውራጃው እስራኤልና የፍልስጤም ግዛት ምድሮች ናቸው።
ስሙ ከጥንታዊው ብሔር ፍልስጥኤም ደረሰ። በ127 ዓም አይሁዶች ከሮሜ መንግሥት ካመጹ በኋላ፣ ሮማውያን አይሁዶቹን አባርረው የክፍላገሩን ስም ከ«ዩዳያ» (ይሁዳ) ወደ «ሲሪያ-ፓላይስቲና» (ሶርያ-ፍልስጤም) ቀየሩት። በ1940 ዓም ዘመናዊ እስራኤል ሲመሠረት አይሁዶችና አረቦች የፍልስጤም ኗሪዎች ነበሩ፤ በሁለቱ ብሄሮች ተከፋፈለ። ከዛም በኃላ ...
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |